ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ልዑካን አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ
ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ልዑካን አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ልዑካን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግቢ በመገኘት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የፓርላማ የመረጃ እና ደህንነት ፎረም መስራች እና ሊቀመንበር ሮበርት ፒተንገርን ጨምሮ ዓለም አቀፍ የደህንነት ፎረም ልዑካን ቡድን አባላት ተሳትፈዋል፡፡ በተጨማሪም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ… https://www.fanamc.com/archives/318552
Read the full story at fanatelevision ↗