ኮሚሽኑ ለተመካካሪዎች ገለጻ እየሰጠ ነው

FASTMEREJAneutral2026-07-11 08:18:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኮሚሽኑ ለተመካካሪዎች ገለጻ እየሰጠ ነው ​#FastMereja | የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሚካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ዝግጅቱን አጠናክሮ በመቀጠል፣ ለተመካካሪዎች የቅድመ ምክክር ገለጻ መስጠት ጀምሯል። ​በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፣ ኢትዮጵያ ለታላቁ የአፍሪካ ነፃነት ተምሳሌት መሆኗን አስታውሰዋል። ተመካካሪዎች የአድዋን መንፈስ በመያዝ፣ ይህንን የጋራ የሀገር ፍቅር ስሜት ወደ ገንቢ የሀገር ግንባታ እና የመግባባት ሂደቶች እንዲቀይሩ ጥሪ አቅርበዋል። በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት የሚቆየው ይህ ገለጻ፣ ተመካካሪዎች በሂደቱ ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ እንዲጨብጡ በማድረግ ምክክሩን በስኬት ለመወጣት ወሳኝ መሆኑን ዋና ኮሚሽነሩ አሳስበዋል። ​በገለጻው ወቅት የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ዓላማ፣…

Read the full story at fastmereja ↗
AdYour ad here[email protected]