ያለ ቪዛ አሜሪካ መግባት የሚችሉ 42 ሀገራት ይፋ ተደረጉ‼
ያለ ቪዛ አሜሪካ መግባት የሚችሉ 42 ሀገራት ይፋ ተደረጉ‼ 📌ከአፍሪካ የተካተተ ሀገር የለም። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የ42 ሀገራት ዜጎች በ"ቪዛ ነጻ" የጉዞ መርሃ ግብር (VWP) ለቱሪዝም ወይም ለንግድ ሥራ እስከ 90 ቀናት ያለ ቪዛ መግባት እንደሚችሉ አስታወቀ። ተጓዦቹ ከመነሳታቸው በፊት በኤሌክትሮኒክ የጉዞ ፈቃድ ሥርዓት (ESTA) ፈቃድ ማግኘት የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ በዝርዝሩ ውስጥ አንድም የአፍሪካ ሀገር አልተካተተም። የሀገራቱ ዝርዝር፦ 📌ከአውሮፓ (32)፦እንግሊዝ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ጣሊያን፣ ስፔን፣ ፖርቹጋል፣ ኔዘርላንድስ፣ ቤልጂየም፣ ስዊድን፣ ኖርዌይ፣ ዴንማርክ፣ ፊንላንድ፣ ኦስትሪያ፣ ስዊዘርላንድ፣ አየርላንድ፣ አይስላንድ፣ ሉክሰምበርግ፣ ግሪክ፣ ፖላንድ፣ ቼክ ሪፐብሊክ፣ ስሎቫኪያ፣ ስሎቬኒያ፣ ክሮኤሺያ፣ ኢስቶኒያ፣ ላቲቪያ፣ ሊቱዌኒያ፣ ሃንጋሪ፣ ማልታ፣…
Read the full story at wasulife ↗