የ3 ዓመትን ህፃን ልጅ በማባበል ጠልፋ የወሰደች ግለሰብ በእስራት ተቀጣች
የ3 ዓመትን ህፃን ልጅ በማባበል ጠልፋ የወሰደች ግለሰብ በእስራት ተቀጣች ተካሳሽ ወ/ሮ አገኘውሽ ታርኩ መጋቢት 24 ቀን 2018 ከጠዋቱ 2 ሰዓት አከባቢ በጂንካ ከተማ ጤናአዳም ቀበሌ የግል ተበዳይ የ3 ዓመት ህፃን መክሊት ተስፋለም የተባለችውን መጫወቻ አሻንጉሊት ይዛ በማባብል ልፋ ወስዳለች፡፡ ህፃኗ ከልጆች ጋር እየተጫወተች ሳለ አጠገቧ በመቀመጥ በአሻንጉሊት አታላ በጀረባዋ በማዘል ይዛት እየሄደች ባለችበት በአከባቢው ማህበረሰብ ጥቁማ ተይዛለች፡፡ የጂንካ ከተማ ፍትህ ጽ/ቤት የሴቶች እና ህፃናት ስራ ሂደት ዐቃቤ ህግ መዝገቡ መርምሮ በአስችኳይ ክስ መስርቷል፡፡ በ1996 ዓ.ም በወጣው የኢፌዴሪ ወንጀል ህግ አንቀፅ 589(2) ሥር ለአካል መጠን ያልደረሰች ልጅን መጥለፍ ወንጀል ክስ በመመስረት እና ማሰረጃ በማሰማት ሲያከራክር ቆይቶ ሀምሌ 2 ቀን 2018 በጂንካ ከተማ መጀመርያ…
Read the full story at zena24now ↗