#እንዲያውቁት‼️
#እንዲያውቁት‼️ የኪራይ ውል ማሻሻያው ለ2 ዓመታት ጸንቶ ይቆያል። 11.5 በመቶ ሆኖ የጸደቀዉ በአዲስ አበባ የ2019 በጀት ዓመት የቤት #ኪራይ ዓመታዊ የጭማሪ ጣሪያ ለ2 ዓመታት የሚቆይ ሲሆን ከዚህ ተመን በላይ መጨመር በጥብቅ የተከለከለ ነው ሲል የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። 📣ከህጋዊ አሰራር ውጪ የሚደረጉ "የመንደር ውሎች" የተከለከሉ ሲሆን ውል በማያድሱና ህግ በሚተላለፉ አካላት ላይ ቅጣት ይጣላል። የውል እድሳት ጊዜያቸው አልፎ አከራይም ተከራይም አብረው ኖረው እድሳት ሳይፈጽሙ የተገኙ፦ 💸እስከ 2 ወር ከቆዩ የ1 ወር የቤት ኪራይ፣ 💸3 ወር እና ከዚያ በላይ የቆዩ የ2 ወር የቤት ኪራይ ቅጣት ይከፍላሉ። 💸አዲስ ተከራይ አስገብተው ውል ያላደሱ እና ያላስመዘገቡ የ1 ወር የቤት ኪራይ ይቀጣሉ። 💸በጥቆማ ወይም በክትትል ውል ያላደሱ ወይም…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗