🏃‍♂️ ከማሸነፍ ባሻገር ለነጻነት የተከፈለ ዋጋ፤ የሐምሌ 5 መታሰቢያ የእግር ኳስ ጨዋታ በሰቲት ሁመራ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-11 08:58:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

🏃‍♂️ ከማሸነፍ ባሻገር ለነጻነት የተከፈለ ዋጋ፤ የሐምሌ 5 መታሰቢያ የእግር ኳስ ጨዋታ በሰቲት ሁመራ ዝክረ ሐምሌ አምስት 10ኛ ዓመትን መነሻ በማድረግ በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድር ተካሂዷል። ሐምሌ አምስት 2008 ዓ.ም ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ከጎንደር አፍኖ ለመውሰድ ሞክሮ የተሸነፈበት ቀን ሲኾን በዞኑ በየዓመቱ በተለያዩ ዝግጅቶች ይታሰባል። በዚህ መሰረት ይህ የእግር ኳስ ጨዋታ በሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ስፖርት ጽሕፈት ቤት አስተናጋጅነት የተካሄደ ሲኾን ዓለማው ከማሸነፍ እና መሸነፍ ባሻገር ለነጻ የተከፈለውን ዋጋ ለማሰብ መኾኑ ተገልጿል። 10ኛ ዓመትን የተሻገረው ቀኑ፤ በመንግሥት ሠራተኞች እና በባለሃብቶች መካከል በተደረገ የእግር ኳስ ጨዋታ ነው የታሰበው። በሁለቱ ቡድኖች መካከል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]