ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በሰባት ክልሎች የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን ለመደገፍ የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-11 10:36:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በሰባት ክልሎች የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን ለመደገፍ የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ፕሮጀክት ትግበራን ለመደገፍ፥ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እና ከአፍሪኮም ቴክኖሎጂስ ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እንዳመለከተው፥ ይህ አጋርነት በአፋር፣ በአማራ፣ በትግራይ፣ በሲዳማ፣ በደቡብ_ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በማዕከላዊ_ኢትዮጵያ እና በደቡብ_ኢትዮጵያ ክልሎች ለሚገኘውን ሕዝብ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ ነው። በዚህ ሳምንት በተካሄደው በፊርማ ስነ-ስርዐቱ ላይ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዊም ቫንሄልፑት፤ "ይህ ብሔራዊ ፕሮጀክት ለዜጎች ዲጂታል መታወቂያ ተደራሽ በማድረግ የመንግሥትና የግል አገልግሎቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ፣…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]