የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ 68 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመድሃኒት ፣ የምግብና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ 68 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመድሃኒት ፣ የምግብና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ከዚህ ውስጥ ከ3.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመተው አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ ሲሆን ይህም 240 ኩንታል የስንዴ ዱቄት፣ 720 ሊትር የምግብ ዘይት እና 7 ኩንታል ጨውን ያካተተና ለ1600 በአዋሽ ሆስፒታል ለሚገኙ የጦር ጉዳተኞች ለአንድ ወር የሚያገለግል ድጋፍ ነው። በተጨማሪም ማኅበሩ ከእንግሊዝ መንግስት የውጭ የጋራ ብልጽግና እና የልማት ቢሮ ያገኛቸው ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ መድሃኒቶችን ለስድስት ጤና ጣቢያዎች መከፋፈላቸውና ድጋፉ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት እንደሚቀጥል ተጠቁሟል፡፡ ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗