" ትላንት ማታ 3 ሰዓት ተኩል አከባቢ ተኩስ ነበር፤ ማለዳ አርትስቱን ጨምሮ ሶስት ሰዎች መገደላቸውን ሰማን " - የወልቂጤ ነዋሪዎች
" ትላንት ማታ 3 ሰዓት ተኩል አከባቢ ተኩስ ነበር፤ ማለዳ አርትስቱን ጨምሮ ሶስት ሰዎች መገደላቸውን ሰማን " - የወልቂጤ ነዋሪዎች ትላንት ምሽት 3 ሰዓት ገደማ ወደ ወልቂጤ ልዩ ቦታው " ጂ ኤንድ ፒ " ተብሎ በሚጠራ አከባቢ አንድ አርትስት እና ሌሎች ሁለት ሰዎች ተገድለዋል። ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡ ነዋሪዎች፣ " ጂኤንፒ " ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ጥቃት ሲቭል ሰዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን በዚህም አርቲስት አንተነህ ተኸልቁ እና ሁለት ሌሎች ሰዎች መገደላቸውን ገልጸዋል። " አርትስቱ ዛሬ መንገድ ለመውጣት መኪናውን እያሰራ በነበረበት በተከፈበት የጥይት እሩምታ ሕይወቱ አልፏል " ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገረው አንድ የአርትስቱ የቅርብ ሰውና የአከባቢው ነዋሪ ፤ " አንትሽ ወደ ሰባት ቤት እንደሚሄድ ነግሮኝ ጎማ ለማሰራት ብሎ ነበር ምሽት የተለያየነው…
Read the full story at tikvahethiopia ↗