የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሔ ግንባር ቀደም ማሳያ ነው – የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች

FANATELEVISIONneutral2026-07-11 10:46:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሔ ግንባር ቀደም ማሳያ ነው – የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሔ ግንባር ቀደም ማሳያ ነው አሉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች። በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አብርሃም ንጉሴ (ዶ/ር) እንደተናገሩት÷ ኢትዮጵያ የምታካሂደው የአረንጓዴ ዐሻራ ፖሊሲና የችግኝ ተከላ ሒደት እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ የአየር ንብረት ጉዳይ መላውን ዓለም የሚያሳስብ ዓለም አቀፋዊ… https://www.fanamc.com/archives/318556

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]