የሕጻናትን መብትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

FANATELEVISIONneutral2026-07-11 10:46:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሕጻናትን መብትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕጻናትን መብትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ሁሉ አቀፍ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)። ‘‘የተጠበቁ ሕጻናት ለበለፀገ ትውልድ’’ በሚል መሪ ሃሳብ የአፍሪካ ሕጻናት ቀን ማጠቃለያ ፕሮግራም በሐረር ከተማ ተካሂዷል። ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ÷ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ለነገ ሀገር… https://www.fanamc.com/archives/318562

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]