አረንጓዴ ዐሻራ ለስነ ምህዳር መታደስ ጉልህ አስተዋፆኦ እያደረገ ነው – ለሊሴ ነሜ (ዶ/ር)
አረንጓዴ ዐሻራ ለስነ ምህዳር መታደስ ጉልህ አስተዋፆኦ እያደረገ ነው – ለሊሴ ነሜ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የተራቆቱ አካባቢዎችን መልሶ በማልማት የአፈር መሸርሸርን በመቀነስ ዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ እንዲፈጠር አስችሏል አሉ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ዶ/ር)፡፡ ለሊሴ ነሜ (ዶ/ር) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አካባቢን ከብክለትና ከዕፅዋት መራቆት የምንጠብቅበት ነው ብለዋል። መርሐ ግብሩ የተዛባው የተፈጥሮ ሚዛን የሚስተካከልበት… https://www.fanamc.com/archives/318571
Read the full story at fanatelevision ↗