‹‹የማይናገረው ልዑል››

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-11 12:35:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

‹‹የማይናገረው ልዑል›› #Ethiopia: በመሠረት ክንፈ ኃይሌ የተጻፈውና በመላኩ ብርሃኑ የተዘጋጀው ‹‹የማይናገረው ልዑል›› መጽሐፍ ቅዳሜ ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም. በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተመርቋል፡፡ ከኦቲዝም ጋር የሚኖር ልጅ የማሳደግ ውጣ ውረድን፣ ፅናት፣ ለፈተና አለመንበርከክ፣ የማይለካ የልጅ ፍቅርንና የእናትነት ልዩ ስጦታ የታሪኩ ማጠንጠኛ በሆነው በዚህ መጽሐፍ ምረቃ ምሁራን፣ ታዋቂ ሰዎች፣ ወላጆችና የዘርፉ ባለሙያዎች የታደሙበት ነበር፡፡ ‹‹የማይናገረው ልዑል›› መጽሐፍ ደራሲ ወ/ሮ መሠረት ክንፈ ኃይሌ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ መጽሐፉ ከኦቲዝም ጋር የሚኖር የ18 ዓመት ልጃቸውን መሠረት በማድረግና የኦቲዝም ልጅ ማሳደግ ምን ገጽታ እንዳለው ለአንባቢያ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/157906/…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]