በደቡብ ወሎ የመውሊድ በዓልን የቱሪዝም መዳረሻ  ማድረግ ተችሏል ተባለ

ZENA24NOWneutral2026-07-11 12:56:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ ወሎ የመውሊድ በዓልን የቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ ተችሏል ተባለ የነብዩ መሀመድ መውሊድ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከበረው በደቡብ ወሎ መሆኑ ተነግሯል።በዓሉ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን አስፈላጊውን ጥረት ማድረጉን የደቡብ ወሎ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ አስታውቋል ። በዞኑ በቃሉ ወረዳ በሚገኘው ገታ መስጂድ እና በአልብኮ ወረዳ መቀመጫውን ባደረገው በጃማ ንጉስ መስጂድ ክብረ በዓሉን ማስተባበር መቻሉ ታውቋል።ክብረ በዓሉ በተከበረበት ወቅት የተለያዩ ባህላዊ ምግብና መጠጦች በሀገር በቀል እውቀት ተሰርተው ለሽያጭ የቀረቡ ሲሆን ባህላዊና ሃይማኖታዊ አልባሳት እንዲተዋወቁ ተደርጓል። በዚሁ ክብረ በአል የምግብ መጋራት ፣አብሮ የመብላትና የመጠጣት ባህል ዳብሮ የታየበት መሆኑንም በደቡብ ወሎ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ የእቅድ ዝግጅት በጀት ክትትልና ግምገማ ባለሙያ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]