የጤና መሠረተ ልማት ዘርፍ በአዲስ አበባ ትልቅ እመርታ አስመዝግቧል ብዙዎች የኮሪደር ልማትን ብቻ የሚያስቡ ቢሆንም፣ በጤና ዘርፍም ከፍተኛ የመሠረተ ልማት ስራዎች ተከናውነዋል።
የጤና መሠረተ ልማት ዘርፍ በአዲስ አበባ ትልቅ እመርታ አስመዝግቧል ብዙዎች የኮሪደር ልማትን ብቻ የሚያስቡ ቢሆንም፣ በጤና ዘርፍም ከፍተኛ የመሠረተ ልማት ስራዎች ተከናውነዋል። * 4 አዳዲስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሎች ተገንብተዋል። * ዘውዲቱ፣ ዳግማዊ ምኒሊክ እና ራስ ደስታ ሆስፒታሎች በላቀ ደረጃ ታድሰው ዘመናዊ አገልግሎት እንዲሰጡ ተሻሽለዋል። * 9 አዳዲስ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ያላቸው ጤና ጣቢያዎች ተገንብተዋል። * ከ40 በላይ ጤና ጣቢያዎች በዘመናዊ መልኩ ታድሰው ለህብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። እነዚህ ፕሮጀክቶች የጤና አገልግሎትን ተደራሽነትና ጥራት በማሻሻል ለዜጎች የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ ጠቃሚ ሚና እየተጫወቱ ናቸው። 🇪🇹
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗