🇪🇹 ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በአዲስ ገጽታ ተወልዷል!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-11 16:00:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹 ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በአዲስ ገጽታ ተወልዷል! የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ሙሉ በሙሉ በዘመናዊ መንገድ ታድሶ እና ተስፋፍቶ ለህብረተሰቡ የተሻለ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቷል። ይህ የግንባታ ስራ የህንፃውን ውበት ከማሻሻል ባለፈ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎችን በማሟላት የህክምና አገልግሎቱን ወደ ከፍተኛ ደረጃ አሳድጓል። የተሻሻሉ የምርመራ ማዕከላት፣ ዘመናዊ የቀዶ ሕክምና ክፍሎች፣ የምስል ምርመራ መሳሪያዎች፣ የጽኑ ሕሙማን ማከሚያ (ICU) እና ሌሎች የላቁ የህክምና ቴክኖሎጂዎች በሆስፒታሉ ተገጥመው ዜጎች በአገራቸው ውስጥ ጥራት ያለው ህክምና እንዲያገኙ መንገድ ከፍተዋል። ይህ የጤና መሠረተ ልማት ፕሮጀክት የኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ እየተዘመነ እና የዜጎችን ሕይወት ለማሻሻል ትልቅ ትኩረት እየተሰጠው መሆኑን የሚያሳይ ጉልህ ምሳሌ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]