ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን “ሙሉ በሙሉ እንደመስሳታለን” ሲሉ አስጠነቀቁ‼️
ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን “ሙሉ በሙሉ እንደመስሳታለን” ሲሉ አስጠነቀቁ‼️ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእሳቸው ላይ የግድያ ሙከራ ለማድረግ የምታስብ ከሆነ አሜሪካ በኢራን ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር ዝግጁ መሆኗን ገለጹ። ትራምፕ በገዛ የማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ‘ትሩዝ ሶሻል’ ባስተላለፉት መልዕክት የአሜሪካ መከላከያ ሰራዊት ኢራንን “ሙሉ በሙሉ ለመደምሰስ እና ለማውደም” ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም መሰል ጥቃት ለመሰንዘር ከተሞከረ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ አስቀድሞ የጦር መመሪያ መውረዱን ይፋ አድርገዋል። ለዚህ ከፍተኛ የቃላት ፍጥጫ እና ውጥረት መባባስ ዋነኛ መንስኤ የሆነው እስራኤል በትራምፕ ላይ ሊሰነዘር የታሰበ አዲስ የኢራን ሴራን የሚያሳይ የደህንነት መረጃ ለአሜሪካ ማጋራቷን ተከትሎ ነው። ከዚህ በተጨማሪም ከወራት በፊት የተገደሉት የኢራኑ የበላይ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗