ፕሬዚዳንት ትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነቱ «መቋረጡን» ቢያውጁም አሜሪካ አና ኢራን ድርድሩን እንደሚቀጥሉ ገለጹ‼️
ፕሬዚዳንት ትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነቱ «መቋረጡን» ቢያውጁም አሜሪካ አና ኢራን ድርድሩን እንደሚቀጥሉ ገለጹ‼️ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዚህ ሳምንት በሁለቱ አገራት መካከል የተቀሰቀሰውን አዲስ ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ የተኩስ አቁም ስምምነቱ «መቋረጡን» ቢያውጁም፥ ቴህራን የድርድር ጥያቄ በማቅረቧ ዩናይትድ ስቴትስ ከኢራን ጋር የምታደርገውን ንግግር ለመቀጠል መስማማቷን አስታወቁ። ፕሬዚዳንት ትራምፕ ባለፈው ዓርብ «ትሩዝ ሶሻል» በተሰኘው የማኅበራዊ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መግለጫ፥ «የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ንግግሩን እንድንቀጥል ጠይቃናለች፤ እኛም በዚህ ተስማምተናል፤ ነገር ግን ዩናይትድ ስቴትስ የተኩስ አቁም ስምምነቱ መቋረጡን በግልጽ አስታውቃቸዋለች» ብለዋል። ይህ የፕሬዚዳንቱ አስተያየት የወጣው በዚህ ሳምንት በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረገውን ወታደራዊ…
Read the full story at esat_tv1 ↗