የሳይበር ደህንነትን የሚያስጠብቅ የቴክኖሎጂ አቅም ተገንብቷል – አስተዳደሩ
የሳይበር ደህንነትን የሚያስጠብቅ የቴክኖሎጂ አቅም ተገንብቷል – አስተዳደሩ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነትን ማስጠበቅ የሚያስችል የሕግ፣ የአሰራርና የቴክኖሎጂ አቅም ገንብታለች አለ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር። ከትናንት ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ዓለም አቀፉ የፓርላማ የመረጃ ደኅንነት ፎረም ተጠናቅቋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዳንኤል ጉታ በዚህ… https://www.fanamc.com/archives/318587
Read the full story at fanatelevision ↗