የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሉዊስ የቀጥታ በረራ ጀመረ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሉዊስ የቀጥታ በረራ ጀመረ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደሴቲቷ ሀገር ሞሪሺየስ ዋና ከተማ ፖርት ሉዊስ ከነገ ጠዋት ጀምሮ የቀጥታ በረራ ማድረግ ይጀምራል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው እንዳሉት፤ የቀጥታ በረራው የሁለትዮሽ ግንኙነትን ከማጠናከር ባለፈ ለሀገራቱ ዘላቂ እና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ይዞ… https://www.fanamc.com/archives/318590
Read the full story at fanatelevision ↗