የኢትይጵያ አየር መንገድ ወደ ሞሪሽየስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ
የኢትይጵያ አየር መንገድ ወደ ሞሪሽየስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጀመረው የኔትዎርክ ማስፋፊያ ስራ ጁላይ 12 ቀን 2026 ወደ ሞሪሽየስ አዲስ የበረራ አገልግሎት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገለፁ። አየር መንገዱ በሳምንት ለሦስት ቀናት ወደ ሞሪሽየስ የሚበር ይሆናል። ወደ ሞሪሽየስ ቀጥተኛ በረራ መጀመሩ ጎብኚዎች ወደ ደሴቷ ለመጓዝ የሚፈጅባቸውን ጊዜ በእጅጉ እንደሚቀንሰው መነገሩን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል። አዲሱ በረራ የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስርን እንደሚያጠናክር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገልፀው ፥ በረራው የሞሪሽየስን የቱሪዝም ሀብት ለዓለም ለማስተዋወቅ ያግዛል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ 145 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ያሉት ሲሆን በ41 የአፍሪካ ሀገራት 62…
Read the full story at zena24now ↗