የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ሳምንታዊ ግብይት በ25 ሚሊዮን ብር ዕድገት አሳይቷል።
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ሳምንታዊ ግብይት በ25 ሚሊዮን ብር ዕድገት አሳይቷል። የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ (ESX) በሳምንታዊ ግብይት መዝጊያ የ39.3 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር አጠቃላይ የሰነዶች ዝውውር አስመዝግቧል። ይህም ከባለፈው ሳምንት የ13.9 ሚሊዮን ብር የግብይት መጠን ጋር ሲነጻጸር የ25.4 ሚሊዮን ብር (የ182 በመቶ) ብልጫ የታየበት ሆኗል። 📊 በሳምንቱ የተፈጸሙ ግብይቶች ብዛት፦ ባለፈው ሳምንት 146 የነበረው አጠቃላይ የግብይት ቁጥር (Total Trades) በዚህ ሳምንት ከእጥፍ በላይ በማደግ 345 ደርሷል። 📶 ባለቤት የቀየሩ አክሲዮኖች ብዛት፦ ባለፈው ሳምንት 6,849 ብቻ የነበረው ባለቤት የቀየሩ አክሲዮኖች (Volume Traded) ቁጥር በዚህ ሳምንት በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመር ወደ 19,818 አድጓል። በገበያው ከተንቀሳቀሰው አጠቃላይ የ39.3…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗