የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ኤክስቼንጅ (ESX)

ETHIO_TECHSneutral2026-07-11 17:43:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ኤክስቼንጅ (ESX) ልክ እንደ ቢትኮይን እና ወርቅ፣ አሁን የኢትዮጵያ ትልልቅ ኩባንያዎችን አክሲዮን ዲጂታል በሆነ መንገድ Trade ማድረግ ተችሏል። አክሲዮን ትገዛላችሁ ፤ ኩባንያው ሲያድግ የአክሲዮኑ ዋጋ ይጨምራል ፤ ከዚያም በመሸጥ ትርፍ ታገኛላችሁ። 'ንዋይ' (Neway) በተባለው አዲስ አፕሊኬሽን አማካኝነት ማንም ሰው ከቤቱ ሆኖ በስልኩ በቀላሉ መገበያየት ይችላል። ሙሉውን እና ዝርዝር መረጃውን በዚህ Video ታገኛላችሁ 🧨 https://vt.tiktok.com/ZSXLSHKJe/ https://vt.tiktok.com/ZSXLSHKJe/ 🤖 @Ethio_Techs 🤖

Read the full story at ethio_techs ↗
AdYour ad here[email protected]