ቁፋሮ ማካሄድ ተከለከለ‼️
ቁፋሮ ማካሄድ ተከለከለ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በከተማዋ ክልል ውስጥ የሚካሄደውን የኮንስትራክሽን ማዕድናት ፍለጋ፣ ምርት እና ስርጭት ሥርዓት ለማስያዝና ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ መመሪያ አውጥቷል። በመመሪያው መሠረት የኅብረተሰቡን ደኅንነትና የተፈጥሮ ሀብትን ለመጠበቅ፦ 🛑የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ከአደጋ ለመጠበቅ ሲባል ከከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮች በ25 ሜትር ራዲየስ ውስጥ፣ 🛑ከመኖሪያ መንደሮችና ከኢንዱስትሪ ፓርኮች በ500 ሜትር ራዲየስ ውስጥ፣ 🛑ከወንዝ ዳርቻዎች በ30 ሜትር ራዲየስ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት ቁፋሮ ማካሄድ ሙሉ በሙሉ የተከለከለ ነው። "የኮንስትራክሽን ማዕድን ፈቃድ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 191/2018" በሚል ተግባራዊ እንዲሆን የፀደቀው ይህ መመሪያ፤ ከማዕድን ቁፋሮ ጋር በተያያዘ በከተማዋ ይታዩ የነበሩ የአሠራር…
Read the full story at addis_reporter ↗