" እኛ ብንኖርም ባንኖርም መበቀላችን አይቀሬ ነው "  - ሞሽታባ ኻሜኒ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-11 19:50:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

" እኛ ብንኖርም ባንኖርም መበቀላችን አይቀሬ ነው " - ሞሽታባ ኻሜኒ 👉 " [እኔ ከተገደልኩ] ኢራንን ሙሉ በሙሉ የሚያጠፋ ጥቃት ለአንድ ዓመት እንዲፈጸም ትዕዛዝ ተሰጥቷል " - ትራምፕ በአሜሪካና በኢራን መካከል የተደረገው ተኩስ አቁም ስምምነት የፈረሰ ሲሆን የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ዛቻዎችን እየተለዋወጡ ይገኛሉ። አሜሪካና እስራኤል በከፈቱት ጥቃት አባታቸው የተገደሉባቸው የኢራን መንፈሳዊ መሪ ሞሽታባ ኻሜኒ፣ የአባታቸውን ደም መበቀል "አይቀሬ" መሆኑን ገልጸዋል። " ይህ በቀል የአገራችን ፈቃድ ነው። ያለምንም ጥርጥር መፈጸም አለበት " ያሉት የ54 ዓመቱ መንፈሳዊ መሪ ' ይህ ጉዳይ በእኔም ሆነ በሌሎች ባለሥልጣናት ህልውና ላይ የሚመሠረት አይደለም። እኛ ብንኖርም ባንኖርም ይህ ጉዳይ መፈጸሙ አይቀሬ ነው ብለዋል። መንፈሳዊ መሪው በአባታቸው ስርዓተ ቀብር ላይ ያልተገኙ ሲሆን…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]