በደቡብ አፍሪካ የፀረ-ስደተኛ ቡድኖች ቤት ለቤት ፍተሻና ማዋከብ መጀመራቸውን ኢትዮጵያውያን ገለጹ።
በደቡብ አፍሪካ የፀረ-ስደተኛ ቡድኖች ቤት ለቤት ፍተሻና ማዋከብ መጀመራቸውን ኢትዮጵያውያን ገለጹ። በደቡብ አፍሪካ የሚንቀሳቀሱ ፀረ-ስደተኛ ቡድኖች ቤት ለቤት እየዞሩ ስደተኞችን የመያዝና ለፖሊስ የማስረከብ ድርጊት መጀመራቸውን እዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ገለጹ። በዚህም እስካሁን ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ የሌሎች ሀገራት ዜጎች መያዛቸው ታውቋል። በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለጹት፣ ከጁን 30 በኋላ በተለያዩ አካባቢዎች የሱቆች ዘረፋ ተባብሶ ቀጥሏል። በየሳምንቱ ሐሙስ ይደረጋል በተባለው የተቃውሞ ሰልፍ ላይም ከፍ ያሉ ዛቻዎች እንደነበሩ ጠቁመዋል። ባለፉት ሁለትና ሶስት ቀናት ደግሞ እነዚሁ ፀረ-ስደተኛ ቡድኖች ቤት ለቤት እየዞሩ ስደተኞችን የመያዝ፣ የማዋከብና በግድም ፖሊሶችን "እሰሯቸው" በማለት የማስረከብ ሁኔታዎች እየታዩ ስለመሆኑ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗