#እንድታውቁት
#እንድታውቁት #AddisAbaba ከለሊት 11:30 ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ። ነገ ሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስተባባሪነት የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ይደረጋል። ውድድሩ መነሻውን መስቀል አደባባይ በማድረግ ለገሀር፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል፣ ብሔራዊ ቴአትር፣ ኢትዮጵያ ሆቴል፣ ንግድ ባንክ፣ ጋንዲ ሆስፒታል ፣ ጊዮን ሆቴል በማድረግ መስቀል አደባባይ ፍጻሜውን ያነኛል። ውድድሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ፦ - ከኦሎምፒያ አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ) - ከጥላሁን አደባባይ ወደ ሳንጆሴፍ መብራት (ጥላሁን አደባባይ) ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ - ከAU መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ጥይት ቤት መስቀለኛ) - ከፓርላማ መብራት ወደ ኮንሰን መታጠፊያ (ፓርላማ መብራት) - ከኮንሰን መታጠፊያ ወደ ገብርኤል (ኮንሰን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗