#ጤናመረጃ 🍋

ETHIO_MEREJAneutral2026-07-11 20:43:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጤናመረጃ 🍋 ​10 አስገራሚ የሎሚ የጤና ጥቅሞች! ​ሎሚን🍋 አዘውትሮ መጠቀም ከሚያስገኛቸው ጥቅሞች ዋና ዋናዎቹን አጠር አድርገን እንያለን። 1) ​በሽታ የመከላከል አቅምን ያሳድጋል፤ በቪታሚን ሲ የበለፀገ በመሆኑ ከጉንፋንና ከተለያዩ ተላላፊ ቫይረሶች ይከላከላል። 2) ​ለምግብ መፈጨት ሥርዓት፤ ጠዋት በለጋ ውሃ መጠጣት በጉበት ውስጥ ያሉ መርዛማ ነገሮችን ለማስወገድና አንጀትን ለማረጋጋት ይረዳል። 3) ​የቆዳን ውበት ይጠብቃል፤ የኮላጅን ምርትን በማፋጠን የቆዳ መሸብሸብን ይከላከላል፤ መልክን ያጠራል። 4) ​የኩላሊት ጠጠርን ይከላከላል፤ በውስጡ ያለው ሲትሪክ አሲድ የካልሲየም ጠጠር እንዳይፈጠርና በሽንት እንዲወገድ ያደርጋል። 5) ​የደም ማነስን ይከላከላል፤ ሰውነታችን ከምግብ የሚያገኘውን የብረት (Iron) ንጥረ ነገር በቀላሉ እንዲመጥ ያግዛል። 6) ​ለአፍ ጠረን መፍትሔ ነው፤…

Read the full story at ethio_mereja ↗
AdYour ad here[email protected]