በዘንድሮው ክረምት በጎፋ ከተማ የጎርፍ አደጋ  ስጋት አይሆንም ተባለ

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-12 09:19:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

በዘንድሮው ክረምት በጎፋ ከተማ የጎርፍ አደጋ ስጋት አይሆንም ተባለ 👉 ስጋት ባለባቸው አካባቢ ያሉ ነዋሪዎችን ወደ ሌላ ቦታ የማስፈር ስራ ተሰርቷል በ2016 ዓ.ም በጎፋ ተከስቶ በነበረው የመሬት መንሸራተት አደጋ የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉ እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል። በመሆኑም በክረምት ወቅት ባለፉት ዓመታት በጎርፍ ምክንያት ሲከሰት የነበረውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ለመከላከል በተያዘው ዓመት አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የዞኑ የአደጋ ስጋት አመራር ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ያዕቆብ ዘካሪያስ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። በሜትሮሎጂ ባለሙያዎች የአካባቢውን የአየር ሁኔታ በመከታተል ስጋት ያለባቸውን ቦታዎች በመለየት ነዋሪዎችን ወደ ሌላ ስፍራ እንዲሰፍሩ የማድረግ ስራ መሰራቱን ነግረውናል። አክለውም የአደጋ ስጋት ሰራተኞች ከሜትሮሎጂ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]