የነዋሪዎቿን የዕለት ተዕለት ኑሮ ምቹ፣ ጤናማ እና ዘመናዊ ከማድረግ እስከ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት
የነዋሪዎቿን የዕለት ተዕለት ኑሮ ምቹ፣ ጤናማ እና ዘመናዊ ከማድረግ እስከ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት አዲስ አበባ የነዋሪዎቿን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል እና ገጽታዋን ለመቀየር ዘርፈ ብዙ ሰው ተኮር የልማት ስራዎችን አከናውናለች። እነዚህ ስራዎች በዋናነት የከተማ መሠረተ ልማትን ማዘመን፣ የኑሮ ውድነትን ማቃለል እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች መደገፍ ላይ ያተኮሩ ናቸው። የከተማዋን መልክ ሙሉ በሙሉ የቀየረውና ነዋሪዎች ዘመናዊና ምቹ የከተማ ህይወት እንዲመሩ ያስቻለው የኮሪደር ልማት የእነዚህ አንዱ ትልቁ… https://www.fanamc.com/archives/318609
Read the full story at fanatelevision ↗