የውኃ ዋስትና እና የንፅህና አምድ፡ የኢትዮጵያ የተቀናጀ ሀገር በቀል ስትራቴጂ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-12 09:25:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

የውኃ ዋስትና እና የንፅህና አምድ፡ የኢትዮጵያ የተቀናጀ ሀገር በቀል ስትራቴጂ ደህንነቱ የተጠበቀ ውኃ፣ ሳኒቴሽን እና የግል ንፅህና ለሰው ልጅ መሠረታዊ ፍላጎትና ሰብአዊ መብት ነው:: በአሁኑ ወቅት የሕዝብ ቁጥር መጨመር፣ የከተማ መስፋፋት እና የግብርና፣ የኢንዱስትሪና የኢነርጂ ዘርፎች የውኃ ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ ለዓለም ትልቅ ፈተና ሆኗል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]