የፓርላማ የመረጃና ደህንነት ፎረም ተሳታፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ
የፓርላማ የመረጃና ደህንነት ፎረም ተሳታፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ በአዲስ አበባ በተሳካ ሁኔታ በተካሄደው 32ኛው የፓርላማ የመረጃና ደህንነት ፎረም ላይ የተሳተፉ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የፓርላማ አባላት፣ የመረጃና ደህንነት ተቋማት ኃላፊዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎችና ባለሙያዎች የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል:: እንግዶቹ በመታሰቢያው የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶችን፣ ሰነዶችን፣ ፎቶግራፎችንና ዘመናዊ የዲጂታል ማሳያዎችን በመመልከት ስለ ዓድዋ ድል ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗