አትሌቲክስ ከውጤት ባሻገር ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሣሪያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚገባ በጥናት ተጠቆመ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-12 09:25:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

አትሌቲክስ ከውጤት ባሻገር ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሣሪያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚገባ በጥናት ተጠቆመ #Ethiopia: የኢትዮጵያ ስፖርት አካዴሚ ባካሄደው 11ኛው የስፖርት ጥናትና ምርምር ጉባዔ ላይ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ስፖርት ተቋማት ውስጥ ያላትን የአመራርነት ተሳትፎ ማሳደግና አትሌቲክስን እንደ ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሣሪያ በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባት በጥናቱ ተጠቆመ። አካዴሚው ሰኔ 25 እና 26 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ባካሄደው በዚህ ጉባዔ ላይ፣ የብሔራዊ ስታዲየሞች አደረጃጀትና አስተዳደር እንዲሁም የስፖርት ዲፕሎማሲ ጉዳዮች በዋናነት ሰፊ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን፣ በሌሎችም ስፖርታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተጋባዥ ተመራማሪዎች የተለያዩ ጥናቶች ቀርበው ምክክር ተደርጎባቸዋል። የኢትዮጵያ ስፖርት አካዴሚ የሕዝብ ግንኙነትና... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]