ደብረ ማርቆስ ገብተዋል‼
ደብረ ማርቆስ ገብተዋል‼ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ አማራ ክልል ደብረማርቆስ ከተማ ተገኝተው አየር ማረፊያውን መርቀዋል። ከንጉስ ተክለሃይማኖት አየር ማረፊያ በተጨማሪ ሌሎች የልማት ስራዎችንም መጎብኘታቸውን ከስፍራው የተገኘው መረጃ ያመለክታል። አውሮፕላን ማረፊያው ቦይግ 787 ጭምር የማሳረፍ አቅም እንዳለውም ጠቅላይ ሚንስትሩ ገልፀዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗