እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!!
እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!! የአቡነ ገበረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ስጋቸው እስኪያልቅ ተዘቅዝቀው ጸልየዋል ወላጆቻቸው ልጅ አጥተው ሠላሳ ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል፡፡ አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ፡፡ አንድ ቀን አቅሌሲያ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከሥዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ ስትማጸን “ሥልጣኑ ከሰማይ ከፍታ ከፍ የሚል፣ ንጽሕናው ከሚካኤል ከገብርኤል የሚተካከል፣ ክህነቱ እንደ መልከ ጼዴቅ እንደ መጥምቁ ዮሐንስ እንደ ነቢዩ ኤልያስ የሆነ ልጅ እንቺ ተቀበይ” የሚል ድምጽ ሰማች፡፡ አቅሌስያም በመጋቢት 29 ቀን ፀንሳ በታኅሣሥ 29 ቀን ደም ግባቱ እጅግ የሚያምር ወንድ ልጅ ግብጽ ወስጥ ንሂሳ በምትባል ቦታ ወለደች፡፡ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰው አምሳል መጥቶ “የዚህ ልጅሽ…
Read the full story at addis_news ↗