ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በቀድሞው የኳታር አሚር ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

FANATELEVISIONneutral2026-07-12 10:38:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በቀድሞው የኳታር አሚር ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀድሞው የኳታር አሚር ሼይኽ ሀማድ ቢን ካሊፋ አልታኒ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የሀዘን መግለጫ መልዕክት፥ ለልዑል አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል-ታኒ እንዲሁም ለኳታር ሕዝብና መንግስት መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡ ሼይኽ ሀማድ ለኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት መስጠታቸውንና በሁለቱ ሀገራት መካከል… https://www.fanamc.com/archives/318615

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]