ሜጋ ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር እናሳያለን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-12 10:45:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሜጋ ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር እናሳያለን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጀመርናቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶች በጥራትና በፍጥነት አጠናቅቀን ለምርቃት ለማብቃት ያለንን ቁርጠኝነት በተግባር እያሳየን እንቀጥላለን አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደብረ ማርቆስ ከተማ ለ30 ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረውን የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት የአውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት በይፋ መርቀዋል። አውሮፕላን ማረፊያው የደብረ ማርቆስና የአካባቢው ሕዝብ ለዓመታት በጉጉት ሲጠብቀው ነበር ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥በዘመናዊ መልክ ተሻሽሎና ደረጃው ከፍ ብሎ ተገንብቶ ዛሬ በይፋ መመረቁን ገልጸዋል፡፡ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር፤ የሕዝባችንን የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመመለስና የጀመርናቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶች በጥራትና…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]