ኢትዮጵያን በመሠረተ ልማት የማስተሳሰር ተልዕኮ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

FANATELEVISIONneutral2026-07-12 11:14:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያን በመሠረተ ልማት የማስተሳሰር ተልዕኮ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያን በመሠረተ ልማት ማስተሳሰርና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን የመገንባት ተልዕኮውን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥… https://www.fanamc.com/archives/318618

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]