የአውሮፕላን ማረፊያ መስፋፋትና የአዳዲስ መዳረሻዎች ግንባታ

FANATELEVISIONneutral2026-07-12 11:14:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአውሮፕላን ማረፊያ መስፋፋትና የአዳዲስ መዳረሻዎች ግንባታ በኢትዮጵያ የአውሮፕላን ማረፊያ መስፋፋትና የአዳዲስ መዳረሻዎች ግንባታ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ፣ ቱሪዝም እና የዓለም አቀፍ ትስስር ማደግ ከፍተኛ ፋይዳ እያበረከተ ነው። ይህም ኢትዮጵያ ያላትን ጸጋ ለመደመር አቅም ሆኗል። በስምንት ዓመት ብቻ የተሰራውን ሥራ ስናይ የመደመር መንግሥት ለዘርፉ የተሰጠውን ትኩረት ለመረዳት ያግዘናል። 1. ሙሉ በሙሉ አዲስ የተገነቡ እና የተመረቁትን እንይ:- ሀ. የነጌሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያ:-… https://www.fanamc.com/archives/318622

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]