ኳታር - አሜረካ‼

WASULIFEneutral2026-07-12 11:35:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኳታር - አሜረካ‼ 📌የቀድሞው የኳታር መሪ እና የአሁኑ የሀገሪቱ መሪ አሚር ሃማድ አባት ሼክ ሀማድ ቢን ከሊፋ አልታኒ በ74 አመታቸው ማረፋቸው ተሰምቷል።በዘመናቸው አልጀዚራን የመሰረቱና ሀገራቸውን በኢኮኖሚ ያበለፀጉ ዜጎች ተስማምተው የሚወዷቸው መሪ እንደነበሩ ተዘግቧል።ኳታርን ለ18 ተከታታይ አመታት መርተዋል። 📌ጋዛ ላይ ኑክሌር መጣል አለበት : ኢራን ሙሉ ለሙሉ ትጥፋ በማለት በጣም የከረረ አቋም የነበራቸው የአሜሪካ ሴናተር ግራሀም በ71 አመታቸው በዛሬው እለት በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው አልፏል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]