የኢራን አፀፋና የአሜሪካ ጥቃት

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-12 12:20:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢራን አፀፋና የአሜሪካ ጥቃት ኢራን የባህረ ሰላጤውን ሀገራት(ገልፍ) አጠቃች። አሜሪካ አዳሯን በኢራን ላይ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ በኳታር፣ኩዌት፣ባህሬን ፣ዮርዳኖስ እና ኦማን ላይ ኢራን ጥቃት አድርሳለች ። አረብ ኤሚሬቶችም ሚሳዔሎችን እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን አክሽፋለች የሚሉ መረጃዎች ወጥተዋል። በአሁኑ ሰዓት ኳታር ድርድር እያደረገች ብትገኝም ቴህራንና ዋሽንግተን ወደ መተኳኮሱ ገብተዋል። ኢራን በሀገራቱ (የባህረ ሰላጤው) ላይ ከባድ ጥቃት ማድረሷን አሳውቃለች። የአሜሪካ ጦር 140 ዒላማዎችን በሶስተኛው ዙር ጥቃቱ መምታቱንም አሳውቋል። የኢራን አብዮታዊ ዘብ ሀይል በሆረወሙዝ ሰርጥ ላይ የቆጵሮስን ባንዲራ ያነገበች መርከብ መትቷል በሚል ነው ማዕከላዊ ዕዙ ኢራን ላይ ጥቃት የሰነዘርኩትም ብሏል። በሶስት ቀናቱ ጥቃት ሴንትኮም ከ300 በላይ ዒላማዎችን…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]