ፊፋ የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ሀገራትን ቁጥር ወደ 64 ለማሳደግ እያጤነ ነው

FANATELEVISIONneutral2026-07-12 12:27:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፊፋ የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ሀገራትን ቁጥር ወደ 64 ለማሳደግ እያጤነ ነው አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊፋ በ2030 የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ሀገራትን ቁጥር ወደ 64 ለማሳደግ እያጤነ መሆኑን ገለጸ፡፡ ከፈረንጆቹ 1998 እስከ 2022 ድረስ የዓለም ዋንጫ በ32 ተሳታፊ ሀገራት ሲካሄድ መቆቱ ይታወሳል፡፡ በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ጥምር አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ውድድር ደግሞ የተሳታፊ ሀገራት ቁጥር ወደ 48 ከፍ… https://www.fanamc.com/archives/318626

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]