የታዳጊ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ወሳኙን ጨዋታ እሑድ በአዲስ አበባ ያደርጋል

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-12 12:28:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

የታዳጊ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ወሳኙን ጨዋታ እሑድ በአዲስ አበባ ያደርጋል #Ethiopia: በሞሮኮ ለሚካሄደው የ2026 ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከዛምቢያ አቻው ጋር ወሳኝ የመልስ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ታዳጊ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን፣ ጨዋታውን በአሸናፊነት ማጠናቀቅ የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ። ብሔራዊ ቡድኑ በዛምቢያ ንዶላ ሌቪ ምዋናዋሳ ስታዲየም ያደረገውን የመጀመሪያ ጨዋታ 2 ለ 1 መሸነፉ ይታወሳል፡፡ ውጤቱን ለመቀልበስና ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ እሑድ ሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጨዋታውን ያደርጋል። በአሠልጣኝ ራውዳ ዓሊ እየተመራ ዝግጅቱን እያጠናከረ የሚገኘው ብሔራዊ ቡድኑ፣ በሜዳውና በደጋፊው ፊት የሚያደርገውን ይህ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]