የሩሲያ አዲስ የድሮን መከላከያ የገዛ ወታደሩን አሽቀንጥሮ ጣለ‼
የሩሲያ አዲስ የድሮን መከላከያ የገዛ ወታደሩን አሽቀንጥሮ ጣለ‼ የሩሲያ ጦር የዩክሬንን የካሚካዜ (FPV) ድሮኖች ለመከላከል በሜዳ ላይ የፈጠረው አዲስ መሣሪያ በቴክኒክ ስህተት የገዛ ወታደሩን አሽቀንጥሮ በመጣል መሳቂያ ሆኗል። የምስራቅ አውሮፓው NEXTA የለቀቀውና በዓለም ላይ በፈጣን ሁኔታ እየተሰራጨ ባለው ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው፣ መሣሪያው ድሮኖችን ለመምታት በከፍተኛ ፍጥነት የሚሽከረከሩ የብረት ሳህኖችና ገመዶች አሉት። ሆኖም በፍተሻ ወቅት መሣሪያው የፈጠረው ከፍተኛ የቶርክ (torque) ኃይል በአቅራቢያው የነበረውን ወታደር ልብስ ጠቅልሎ ከጭነት መኪናው ላይ ወደ መሬት ፈንጥቆታል። ባለሙያዎች ክስተቱ ሩሲያ አስተማማኝ የድሮን መከላከያ እጥረት ስላለባት የደረሰባትን መቸገር የሚያሳይ ነው ሲሉ፣ በሶሻል ሚዲያም “በዓለም ሁለተኛው ጠንካራ ጦር” የሚለው የሩሲያ ስም በትችትና…
Read the full story at wasulife ↗