የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ምላሽ ‘አልቀበልም’ አለ‼
የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ምላሽ ‘አልቀበልም’ አለ‼ 📌ከቦሌ ውጭ 22 ኤርፖርቶች መሪ እቅድ የላቸውም የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በሀገሪቱ ኤርፖርቶች ላይ ባደረገው የ2017 ዓ.ም የክዋኔ ኦዲት፤ አብዛኞቹ ኤርፖርቶች መሪ እቅድ (Master Plan)፣ የመሬት አጠቃቀም ካርታ እና የይዞታ ማረጋገጫ እንደሌላቸው ይፋ አደረገ። እንደ ሪፖርቱ ከሆነ፦ ከሀገሪቱ 23 ኤርፖርቶች ውስጥ መሪ እቅድ ያለው የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ብቻ ሲሆን፣ ቀሪዎቹ 22 ኤርፖርቶች መሪ እቅድ የላቸውም። 15 ኤርፖርቶች የመሬት አጠቃቀም ካርታ የሌላቸው ሲሆን፣ 8ቱ ብቻ (ቦሌ፣ ኮምቦልቻ፣ ጎንደር፣ ድሬዳዋ፣ ባህርዳር፣ አክሱም፣ መቀሌ እና አሶሳ) አላቸው። የአርባምንጭ፣ ጋምቤላ እና ያቤሎ ኤርፖርቶች ደግሞ የይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ) የላቸውም። የአየር…
Read the full story at wasulife ↗