በአፍሪካ ቀዳሚው የኢትዮጵያ አቪዬሽን…

FANATELEVISIONneutral2026-07-12 15:29:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአፍሪካ ቀዳሚው የኢትዮጵያ አቪዬሽን… የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዘርፍ በአፍሪካ ቀዳሚ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ግዙፍ የኢኮኖሚያዊ ሞተር ሆኗል። ዘርፉ በሀገሪቱ የቱሪዝም እና የንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለሀገር ውስጥ ምርት አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል። አየር መንገዱ በአሁኑ ወቅት ከ165 በላይ እጅግ ዘመናዊና ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ የሆኑ አውሮፕላኖች አሉት። አማካይ የእድሜ ዘመናቸውም ከ7… https://www.fanamc.com/archives/318636

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]