ዘረኝነትና ጎጠኝነት የተስፋፋው እውነት መስፈሪያዋ በመቅጠኑ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

FANATELEVISIONneutral2026-07-12 15:29:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዘረኝነትና ጎጠኝነት የተስፋፋው እውነት መስፈሪያዋ በመቅጠኑ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ዘመን ዘረኝነት፣ ጎጠኝነትና ጽንፈኝነት የተስፋፋው የእውነት መስፈሪያዋ በመቅጠኑ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ30 ዓመታት ያህል ተቋርጦ የቆየውንና በዘመናዊ መልክ የተገነባውን የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት መርቀው በይፋ ሥራ አስጀምረዋል። ደብረ ማርቆስ በወሎ እና ወለጋ መካከል… https://www.fanamc.com/archives/318639

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]