#DebreMarkos

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-12 15:49:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

#DebreMarkos የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሀይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ ተመረቀ። ለ30 ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ በዘመናዊ መልክ ተሻሽሎና ደረጃው ከፍ ብሎ ከተገነባ በኋላ፣ ዛሬ ሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ ተመርቋል። አውሮፕላን ማረፊያው በ2,400 ሜትር ርዝመትና 30 ሜትር ስፋት ላይ የተገነባ ሲሆን እንደ Q400 እና B737 ያሉ ግዙፍ የሕዝብና የጭነት አውሮፕላኖችን ማሳረፍ ይችላል። በቀን እስከ 3 የበረራ ምልልስም እየተደረገበት ይገኛል። በአውሮፕላን ማረፊያው ምርቃት ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ባሰሙት ንግግር፣ አውሮፕላን ማረፊያው የአካባቢውን የንግድ ፣ የኢንቨስትመንት ፣ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እንደሚያነቃቀው አመልክተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አያይዘውም በአካባቢው ስላለው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]