አንገቱን ቀና እንዲል ያደረገው ተስፋ! የሕፃን መሐመድ ሰይድ ድንቅ የሕክምና ስኬት

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-12 15:52:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንገቱን ቀና እንዲል ያደረገው ተስፋ! የሕፃን መሐመድ ሰይድ ድንቅ የሕክምና ስኬት ሕፃን መሐመድ ሰይድ የአንድ ዓመት ከስድስት ወር ሕፃን ሳለ በተዳፈነ እሳት ላይ በመውደቁ ምክንያት በፊቱ፣ በአንገቱ፣ በደረቱና በግራ እጁ ላይ ከባድ የቃጠሎ አደጋ ደርሶበት ነበር። ሕፃን መሐመድ፣ በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በተደረገለት የላቀ የፕላስቲክና ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ሕክምና ከዚህ አሰቃቂ አደጋ መዳን ችሏል። በልጅነቱ አደጋው ካጋጠመው በኋላ "ከዚህ በላይ የሚደረግለት ሕክምና የለም" ተብሎ ወደ ቤቱ የተመለሰ ቢሆንም፣ ዓመታት እያለፉ ሲሄዱ ጠባሳው በመኮማተሩ የደረጃ 4 ከፍተኛ አካላዊ መጨማደድ (Severe Grade 4 Post Burn Contracture) አስከትሎበታል። በዚህም ምክንያት አንገቱ ከደረቱ ጋር ተጣብቆ ራሱን ቀና ማድረግ፣ እጁን መዘርጋት፣ አፉን መዝጋትና ዓይኑን…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]