ከታሪክ ማህደር ወደ ዘመናዊ ብልጽግና፤ የደብረ ማርቆስ አዲስ አድማስ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-12 16:05:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከታሪክ ማህደር ወደ ዘመናዊ ብልጽግና፤ የደብረ ማርቆስ አዲስ አድማስ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ ባለፈው ዘመን በግጥም እና በዜማ "አትመጣም ወይ ማርቆስ ከተድላው ከተማ፣ ቢሻህ በአውሮፕላን…." ተብሎ ሲወደስ የኖረው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሰማይ፣ ዛሬ በድጋሚ የአውሮፕላን ድምጽ አስተጋብቷል:: የሰባ ዓመታት የታሪክ አሻራ የነበረው እና ለሦስት አስርት ዓመታት ተቀዛቅዞ የቆየው የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ፣ በዘመናዊ መልክ ተገንብቶ ለሕዝብ አገልግሎት ሲበቃ፣ የከተማዋ ነዋሪዎች የዘመናት ጥያቄ በድል የተመለሰበት ታሪካዊ ቀን ሆኗል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]